የሳሎ የመጀመርያ እና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በቀን 02/02/2018ዓ.ም ከወላጃች ጋር ውይይት አድርጓል
1. የ2018 የትምህት ቤት የወላጅ መሪ ዕቅድ ላይ፣
2. የተማሪዎች ስነ-ምግባርና ሰላማዊ መማር ማስተማር በተመለከተ፣
3. የ2018 የአንደኛ ሩብ ዓመት የስራ እንቅስቃሴ ስለ መገምገም፣
4. የሒሳብ እና እንግሊዝኛ ትምህርት ውጤት ለማሻሻል ከወላጆች በሚጠበቁ ጉዳዮች በተመለከተ፣
5. የ2018 የተማሪዎች አራትዮሽ ውል ስምምነት ላይ፣የወላጅ ሚናን በተመለከተ፣
6. የመልካም አስተዳደርና አዋኪ ጉዳዮች በተመለከተ፣
7. የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል የተማሪዎች ውጤት ለማሻሻል የቅዳሜ ማጠናከሪያ ትምህርትን በተመለከተ፣








.