የሳሎ የመ/ደ/ት/ቤት የ10ኛ ከተማ አቀፍ የተማሪዎች እና የመምህራን ስፖርት ውድድር እውቅና ፕሮግራም
የሳሎ የመ/ደ/ት/ቤት ተማሪዎች 10 ወርቅ 5 ነሃስ በማግኘት 4 ዋንጫ በማግኘት ውድድሩን ጨርሰዋል፡፡